ማስተንቀቂያ ማስጠንቀቂያ ማስጠንቀቂያ እባካችሁ ከእንደነዚህ አይነት አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ ተመልከቱ ይህ ከላይ የምትመለከቱት አጭበርባሪ እና ሌባ chanal የእኔን ትኬቶች የራሱ በማስመሰል edit እያደረገ ብዙ ሰዎችን እያጭበረበረ ይገኛል ከዚህም ሌላ የእኔን ትኬቶች በመውሰድ የራሳቸው በማስመሰል የሚያጭበረብሩ ብዙ ቻናሎች አሉ እባካችሁ ከእነዚህ አጭበርባሪ ቻናሎች ራሳችሁን ጠብቁ ትክክለኛውን የእኔ ቻናል ይህ ብቻ ነው!!!!!!!! @BT_Sport_Ethio 81 views06:09